What's New @

?
New Members Registration
Andenet Meredaja Edir
Burial Plot Partnership
Announces
Andenet Meredaja Edir Announces Landmark Burial Plot Partnership with Rolling Hills Memorial Park
OAKLAND, CA – April 25, 2025 – Andenet Meredaja Edir (AME), a pillar of support for Ethiopian-American families since 2015, is thrilled to announce a groundbreaking new partnership with Rolling Hills Memorial Park—bringing our community one step closer to peace of mind and cultural dignity in life’s final chapter.
For nearly a decade, AME has stood beside grieving families with compassion, unity, and meaningful support. Now, we are proud to expand our mission by introducing an exclusive burial plot opportunity—a culturally rich and beautifully designed resting place that honors our faith, traditions, and collective legacy.
This historic collaboration marks the launch of the Andenet Meredaja Edir Ethiopian Garden—a dedicated burial area reserved especially for AME members. With special pricing and flexible options, this is a once-in-a-generation opportunity to prepare with purpose, together.
Stay tuned! The annual open enrollment for new membership and details including enrollment dates, location visits, and how to secure your plot, will be released very soon.
AME is proud to lead with vision, compassion, and unwavering commitment. Together, we honor the past, prepare for the future, and support each other every step of the way.
For updates, follow our official announcements or contact the AME Board.
Contact:
AME Board of Directors
Email: info@andenetedir.com
Phone: (510) 823-0700
Website: www.andenetedir.com
አንድነት መረዳጃ ዕድር የቀብር ቦታዎችን ከሮሊንግ ሂል ስ ሚሞሪያል ፓርክ ጋር በመተባበር በታላቅ ቅናሽ አቀረበ
አንድነት መረዳጃ ዕድር ከ2015 ጀኖሮ ለኢትዮጵያኖችና ትውልደ ኢትዮጵያኖች ምሰሶ፡ ሆኖ፡ ሲያገለግል፡ መቆየቱ: ይታወቃል፡ ዛሬ ደግሞ፡ ከ ሮሊንግ ሂልስ መምሪያል ፓርክ (Rolling Hills Memorial Prak) ጋር በመተባበር፡ በህይወት መጨረሻ ምዕራፍ ላይ በምንደርስበት ወቅት የመንፈስ ዕረፍት በሚሰጠን፣ ክብራችንን የሚጠብቅ፡ ማረፍያ ቦታ እያንዳዳችን ገዝተን እንድንዘጋጅ ድርድር፡ መጨረሱን ስናሳውቅ፣ በታላቅ፡ ደስታ ነው። አንድነት መረዳጃ ዕድር በአለፉት አስር አመታት ውስጥ በማህበርተኞቻችን ላይ፡ ሐዘን፡ በደረስ ጊዜ ፍቅር፡ በተሞላበት፣ ትርጉም ያለው ትብብርን ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል። አሁን ደግሞ የአገልግሎታችንን ዘርፍ በመጨመር ማህበረተኞቻችን ቀደም ብለው ሞት ከመምጣቱ በፊት ማረፊያ ቦታቸውን የሚያዘጋጁበትን ዕድል ከፍቷል። ይህ ቦታ ሐይማኖታችንን የሚያከብር፣ ባህላችንን የሚጠብቅ፣ በኢትዮጵያዊነታችን የሚያኮራን ፣ እስከ መጨረሻ አንድነታችንን የሚደግፍ ፤ ለኛ ብቻ፡ በውበትና፡ በጥንቃቄ የሚዘጋድጅ ቦታ ይሆናል። ይህ፡ ታሪካዊ፡ ቦታ የአንድነት መረዳጃ ዕድር የኢትዮጵያኖች ማረፍያ ገነት፡ (Andenet Meredaja Edir - Ethiopians’ Garden) በመባል ይታወቃል :: በአንድነት መረዳጃ እድር የተዘጋጀ ለአንድነት መረዳጃ እድር ማህበርተኞች ብቻ ይሆናል :: የአንድነት መረዳጃ አስተዳደር በማህበርተኞቹ ስም ቆሞ በመከራከር ለማህበርተኞቹ ከፍተኛ ቅናሽ በማስደረግ እንዲሁም የተለያዩ፡ የአከፋፈል፡ ምርጫዎች እንዲኖሩ አድርጓል።. አመታዊው የአዲስ ማህበርተኞች ምዝገባ እና ተጨማሪ ፣ ጠለቅ፡ ያሉ፡ መረጃዎች፣ ማለትም፡ ስለዚህ፡ ጉዳይ፡ እውቀት፡ያላቸው፡ ባለሙያዎች የሚጊኙበትን ቀን ሰዓት ፡ ቦታ: እና እንዴት መግዛት አንደምትችሉ የሚገልፅ ማሳወቂያ በሚቀጥሉት ቀናቶች ውስጥ እንልካለን:: የአንድነት መረዳጃ አስተዳደር ፡ይሀንን ራዕይ፡ ፍቅርና ቸርነት በተሞላበት፣ ምንም የማያናውጠው አገልግሎት ለህብረተሰቡ፡ ማቅረብ በመቻሉ ከፍተኛ ደስታ:ይሰማ ዋል። አንድነታችን ፣ ታሪካችንን እንድናከብር ፣ ወደፊት የሚገጥመንን አብረን እንድንወጣና ፣ እንድንረዳዳ የሚረዳን መሠረት ነዉ። ለተጨማሪ መረጃ በሰሞኑ የሚተላለፈውን መግለጫ ይከታተሉ፣ አልያም ፡ የአንድነት መረዳጃ፡ ዕድር አሰተዳደርን፡ በስልክ፡ (510) 823-0700 በመደወል ማግኘት፡ ይችላሉ።


